የአፍሪካ የብድር ምዘና ተቋም መቋቋም፡ ለአህጉሪቱ ኢኮኖሚ ምን ትርጉም አለው? — Continental Drift | Лучшие подкасты на русском языке

የአፍሪካ የብድር ምዘና ተቋም መቋቋም፡ ለአህጉሪቱ ኢኮኖሚ ምን ትርጉም አለው?

13.10.2026 3604

«የሀገራትን የብድር ምዘና ፍትሃዊነትና ገለልተኝነት ማሻሻል በራሱ በአሁኑ የመሠረተ ልማት ኢንቨስትመንት ብቻ ለአፍሪካ በየዓመቱ ከ3 እስከ 5 ቢሊዮን ዶላር ማዳን ያስችላል። የመንግሥት ልማት ድርጅቶችንና የግል ኢንቨስትመንቶችን ስንጨምር ደግሞ ይህ ዓመታዊ ቁጠባ ከ10 እስከ 15 ቢሊዮን ዶላር ሊበልጥ ይችላል።» ሲሉ የ ፈርስት አዲስ ኢንቨስትመንት ባንክ ዋና ስራ አስፈጻሚ ሚካኤል አዲሱ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል፡፡

በዛሬው የኮንቲነንታል ድሪፍት ዝግጅታችን አፍሪካ መስከረም 27 ቀን 2019 ዓ.ም በይፋ ያቋቋመችውን የአፍሪካ የብድር ምዘና ተቋም በተመለከተ በሰፊው እንቃኛለን ፡፡ የዚህ ተቋም መቋቋም ለአፍሪካ ኢኮኖሚ የሚኖረውን ፋይዳም በሰፊው ለመዳሰስ ከፈርስት  አዲስ ኢንቨስትመንት ባንክ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አነጋግረናቸዋል፡፡

ሙሉ መረጃውን ለማግኘት በእንግሊዝኛ ቋንቋ የቀረበውን ፕሮግራም ያዳምጡ

Другие выпуски

Все выпуски →
Ничего не играет
00:00 / 00:00