የአፍሪካ ሚዲያ እና ታሪኳን በራሷ ድምፅ የመናገር መብት — Continental Drift | Лучшие подкасты на русском языке

የአፍሪካ ሚዲያ እና ታሪኳን በራሷ ድምፅ የመናገር መብት

02.11.2026 3604

በዛሬው የ"ኮንቲነንታል ድሪፍት" ዝግጅታችን፣ የአፍሪካን ሚዲያ ነፃነት፣ የአማራጭ ትረካዎችን አስፈላጊነት እና አህጉሪቱ ታሪኳን በራሷ ድምፅ የመናገር መብቷን እንቃኛለን። ለዚህም በደቡብ አፍሪካ ዩኒቨርሲቲ የፍልስፍና ፕሮፌሰር ከሆኑት ከፕሮፌሰር ቱሚ ሴኖኮአኔ እንዲሁም የቀድሞ የኢትዮጵያ ሚዲያ ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር እና በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጋዜጠኝነት ትምህርት ቤት መምህርና ተመራማሪ ከሆኑት ከዶ/ር ጌታቸው ድንቁ ጋር ያደረግነውን ሰፊ ቆይታ እናቀርባለን።

Другие выпуски

Все выпуски →
Ничего не играет
00:00 / 00:00