ከብሉዝ እስከ ኢትዮ-ጃዝ፡ የሙዚቃ ታሪክና የአፍሪካ ድምፅ
በዛሬው የ"ኮንቲነንታል ድሪፍት" ዝግጅታችን፣ ዓለም አቀፍ የብሉዝ ሙዚቃ ቀንን አስመልክተን፣ ከብሉዝ እስከ ኢትዮ-ጃዝ ያለውን የሙዚቃ ትስስር፣ ታሪክ እና ባህላዊ ተፅዕኖ ከታዋቂው ፒያኖ ተጫዋችና አቀናባሪ ሳሙኤል ይርጋ ጋር እንቃኛለን። በሁለተኛው ክፍላችን ደግሞ፣ በአዲስ አበባ የተካሄደውን "የዓለም ሕዝቦች ጉባኤ፡ አፍሪካ" በመመልከት፣ አፍሪካ የራሷን እጣ ፈንታ፣ የሀብት ሉዓላዊነት እና የጋራ የወደፊት ዕድል እንዴት መቅረጽ እንደምትችል ከምሁራን ጋር እንወያያለን።
ሙሉውን መረጃዉን ለማግኘት በእንግሊዝኛ ቋንቋ የቀረበውን ፕሮግራም ይከታተሉ፡

