ቆሻሻን ወደ ሀብት እና ሥራ መቀየር፡ የአፍሪካ የክብ ኢኮኖሚ ጉዞ — Continental Drift | Лучшие подкасты на русском языке

ቆሻሻን ወደ ሀብት እና ሥራ መቀየር፡ የአፍሪካ የክብ ኢኮኖሚ ጉዞ

13.10.2026 3604

«ቆሻሻን ሁልጊዜ ሰብስበን የምንጥለው ነገር ብቻ አድርገን ማየት የለብንም... ቆሻሻን በአገር ውስጥ ሰብስበን የምናቀነባብርበት እና ዋጋ የምንሰጥበት ስርአት ከገነባን፣ የንጽህና አጠባበቅ ችግሮችን ከመቅረፍ ባለፈ ንግድን፣ የሥራ እድሎችን እና እውነተኛ የኢኮኖሚ እሴትን መፍጠር እንችላለን።» ሲሉ በርናርድ ሙሳባ፣ የጃርኮ ኢነርጂ ሶሉሽንስ መስራች እና የቴክኖሎጂ ፈጣሪ

በስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል፡፡

በዛሬው የ ኮንቲኔንታል ድሪፍት ፕሮግራማችን ፣ የአካባቢ ፈጠራዎች፣ ዘመናዊ የኦርጋኒክ ማቀነባበሪያ መንገዶች እና የተዋሃዱ የዋጋ ሰንሰለቶች ቆሻሻን እንዴት ወደ ሥራ፣ ኃይል እና ኢንዱስትሪ እንደሚቀይሩ አእና ለአፍሪካ ኢኮኖሚ በምን መልኩ ተጨማሪ አቅም እንደሚሆኑ እንቃኛለን።

በእንግሊዝኛ ቋንቋ የቀረበውን ሙሉውን ቆይታ በማዳመጥ አፍሪካ ለዘላቂ ልማት የራሷን መንገድ እንዴት እየገነባች እንደሆነ ይረዱ

Другие выпуски

Все выпуски →
Ничего не играет
00:00 / 00:00