የኢትዮጵያ ቡና ገበያ እና የአውሮፓ ህብረት አዳዲስ ደንቦች፡ የዕድገት ዕድሎች እና የመገለል ስጋት — Continental Drift | Лучшие подкасты на русском языке

የኢትዮጵያ ቡና ገበያ እና የአውሮፓ ህብረት አዳዲስ ደንቦች፡ የዕድገት ዕድሎች እና የመገለል ስጋት

15.10.2026 3604

በዛሬው የ«ኮንቲነንታል ድሪፍት» ዝግጅታችን፣ የኢትዮጵያ ቡና ዘርፍ ከአውሮፓ ህብረት አዳዲስ ደንቦች እና ከምርት መገኛ (traceability) መስፈርቶች አንጻር ያለውን እውነታ እንዲሁም ዓለም አቀፍ ፖለቲካዊ እና ሉዓላዊነት ጉዳዮችን በሁለት አቅጣጫዎች እንፈትሻለን። ለዚህም የቡናሮማ ቡና ኤክስፖርተር ዋና ሥራ አስኪያጅ አቤል አየለ እንዲሁም የዲፕሎማሲ እና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ሌክቸረር እንዳለ ንጉሴ ጋር ቆይታ አድርገናል።

Другие выпуски

Все выпуски →
Ничего не играет
00:00 / 00:00