የዌልነስ ኢኮኖሚ፡ ከግል ጤና እስከ የኢኮኖሚ ዕድል — Continental Drift | Лучшие подкасты на русском языке

የዌልነስ ኢኮኖሚ፡ ከግል ጤና እስከ የኢኮኖሚ ዕድል

23.09.2026 3604

በዛሬው የ«ኮንቲነንታል ድሪፍት» ዝግጅታችን፣ የአፍሪካን የዌልነስ ኢኮኖሚ፣ የሴቶችን ጤና እና የአካል ብቃት፣ የሀገር ውስጥ የዌልነስ ንግዶችን እና ዘርፉ ለሰው ሀብትና ለኢኮኖሚ ዕድገት ሊኖረው የሚችለውን ሚና እንቃኛለን። የዌልነስ ንግዶች ከጂም እና ከአካል ብቃት ክፍሎች ባሻገር ሥራ መፍጠር፣ የስፖርት ልብስና መሣሪያ አቅራቢዎችን መደገፍ እና የአካባቢ የንግድ ሰንሰለትን ማሳደግ ይችላሉ። ታዲያ የኢትዮጵያ የአትሌቲክስ ዝና ወደ የሀገር ውስጥ የስፖርት፣ የአካል ብቃት እና የዌልነስ ብራንዶች ሊቀየር ይችላል? እነዚህስ ከኢትዮጵያ አልፈው ወደ ሌሎች የአፍሪካ ገበያዎች ሊስፋፉ ይችላሉ?ለዚህም የአፍሮሂት ፋትነስ  መሥራች እና ማኔጂንግ ዳይሬክተር ሐምራዊት ግዛው ጋር ያደረግነውን ውይይት እናቀርባለን።

Другие выпуски

Все выпуски →
Ничего не играет
00:00 / 00:00